የጥናት እርዳታዎች
መተኛት


መተኛት

ሰው የማይንቀሳቀስ ወይም ሩሁን የሳተበት የእረፍት ሁኔታ። ጌታ ቅዱሳኑን ከሚያስፈልጋቸው በላይ እንዳይተኙ መክሯል (ት. እና ቃ. ፹፰፥፻፳፬)። መተኛት የመንፈስ ሞት (፩ ቆሮ. ፲፩፥፴፪ ኔፊ ፩፥፲፫) ወይም የስጋዊ ሞት (ሞር. ፱፥፲፫) ምልክትም ሊሆን ይችላል።