የጥናት እርዳታዎች
ጋድ ባለራዕዩ


ጋድ ባለራዕዩ

በብሉይ ኪዳን ውስጥ ነቢይ፣ የዳዊት ታማኝ ጓደኛ እና አማካሪ (፩ ሳሙ. ፳፪፥፭፪ ሳሙ. ፳፬፥፲፩–፲፱)። የዳዊት ስራዎች መፅሐፍን ጻፈ፣ ይህም የጠፋ ቅዱሣት መጻህፍት ሆኗል (፩ ዜና ፳፱፥፳፱)።