የጥናት እርዳታዎች
ሙዚቃ


ሙዚቃ

ከመፅሐፍ ቅዱስ ጊዜዎች ጀምሮ ደስታን፣ ሙገሳን፣ እና ማምለክን ለመግለጽ የሚጫወቱት ቃናዎች እና የሙዚቃ ምቶች (፪ ሳሙ. ፮፥፭)። ይህም የጸሎት አይነት ለመሆን ይችላል። መዝሙረ ዳዊት በቀላል ቃናዎች እና በመሳሪያዎች እጀባ የተዘመሩ ነበሩ።