የጥናት እርዳታዎች
ወሬ


ወሬ

አንዳንዴም በግማሽ እውነት፣ ህዝብን ከእግዚአብሔር እና ከሁሉም ጥሩ ነገሮች ለማዞር ሰይጣን ወሬን እና ጸብን ያባዛል (ሔለ. ፲፮፥፳፪ጆ.ስ.—ታ. ፩፥፩)። የኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ምፅዓት አንደኛው ምልክት ሰዎች ስለጦርነቶች እና ስለጦርነቶች ወሬ መስማታቸው ነው (ማቴ. ፳፬፥፮ት. እና ቃ. ፵፭፥፳፮ጆ.ስ.—ማቴ. ፩፥፳፫)