የጥናት እርዳታዎች
ቀያፋ


ቀያፋ

በአዲስ ኪዳን ውስጥ፣ ሊቀ ካህን እና የሐና አማች። ቀያፋ ኢየሱስን እና ደቀ መዛሙርቱን በመቃወም ተሳታፊ ነበር (ማቴ. ፳፮፥፫–፬ዮሐ. ፲፩፥፵፯–፶፩፲፰፥፲፫–፲፬)።