የጥናት እርዳታዎች
ብልጣሶር


ብልጣሶር

በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ ቂሮስ ባቢሎንን ከማሸነፉ በፊት ይነግስ የነበረው የባቢሎን የመጨረሻ ንጉስ፤ የናቡከደነዖር ወንድ ልጅ እና ተረካቢ (ዳን. ፭፥፩–፪)።