የጥናት እርዳታዎች
መዝሙረ ዳዊት


መዝሙረ ዳዊት

የተነሳሳ ግጥም ወይም መዝሙር

መዝሙረ ዳዊት

ብዙዎቹ ስለክርስቶስ የሆኑ፣ የመዝሙር ጥርቅሞችን የያዘ የብሉይ ኪዳን መፅሐፍ። መዝሙረ ዳዊት በአዲስ ኪዳን ውስጥ በብዙ ጊዜ ተጠቅሷል።

ዳዊት ብዙዎቹን መዝሙሮች ፅፏል። መዝሙሮቹ እግዚአብሔርን ለማሞገስ የተጻፉ ነበሩ። ብዙዎቹ በሙዚቃ የተዘጋጁ ነበሩ።