የጥናት እርዳታዎች
አልዓዛር


አልዓዛር

በአዲስ ኪዳን ውስጥ፣ የማርታና የማርያም ወንድም። ኢየሱስ ከሞት አስነሳው (ዮሐ. ፲፩፥፩–፵፬፲፪፥፩–፪፣ ፱–፲፩)። ይህም ኢየሱስ በምሳሌ ባስተማረው ውስጥ የነበረው ለማኙ አልዓዛር አይደለም (ሉቃ. ፲፮፥፲፱–፴፩)።