የጥናት እርዳታዎች
አማሌቃዊ (ብሉይ ኪዳን)


አማሌቃዊ (ብሉይ ኪዳን)

በፋራን በሀር ውስጥ በአራባ እና በሜድትሬኒያን መካከል የኖሩ የአረብ ግንድ። ከእብራውያን ጋር ከሙሴ ጀምሮ (ዘፀአ. ፲፯፥፰) እስከ ሳኦል እና ዳዊት ዘምን (፩ ሳሙ. ፲፭፳፯፥፰፪ ሳሙ. ፰፥፲፩–፲፪) ድረስ ሁልግዜም በጦርነት ይዋጉ ነበር።