የጥናት እርዳታዎች
ቤቴል


ቤቴል

በእብራውያን ቋንቋ፣ ይህ “የእግዚአብሔር ቤት” ማለት ነው እና በእስራኤል ውስጥ ከሚገኙት ቦታዎች ሁሉ በላይ ቅዱስ የሆነ ነው። የሚገኘው ከኢየሩሳሌም ወደ ሰሜን በአስር ማይል (፲፮ ኪሎሜትር) የሚርቅ ነው። በዚህም አብርሐም ወደ ከነዓን በመጀመሪያ በደረሰበት ጊዜ መሰዊያውን ገነባበት (ዘፍጥ. ፲፪፥፰፲፫፥፫)። በዚህም ያዕቆብ ወደ ሰማይ የሚደርስ መሰላልን በህልም አየ (ዘፍጥ. ፳፰፥፲–፲፱)። በሳሙኤል ዘመን ይህም የተቀደሰ ቦታ ነበር (፩ ሳሙ. ፯፥፲፮፲፥፫)።