የጥናት እርዳታዎች
ላባን፣ የነሀስ ሰሌዳዎች ጠባቂ


ላባን፣ የነሀስ ሰሌዳዎች ጠባቂ

በመፅሐፈ ሞርሞን ውስጥ፣ በሌሂ ቤተሰብ ዘመን ውስጥ በኢየሩሳሌም የነሀስ ሰሌዳዎችን የሚጠብቅ ሰው። ላባን ኔፊንና ወንድሞቹን ዘረፋቸው እናም ሊገድላቸው ሞከረ (፩ ኔፊ ፫፥፩–፳፯)። ሰሌዳዎችን ለማግኘት ኔፊ ላባንን እንዲገድል በመንፈስ ተገፋፋ (፩ ኔፊ ፬፥፩–፳፮)።