የጥናት እርዳታዎች
ደማስቆ


ደማስቆ

የሶርያ የጥንት ከተማ።

ደማስቆ በበረሀ ዳርቻ የምትገኝ እናም በባራዳ ወንዝ በደንብ የምትጠጣ የለማች መሬት ናት። በቅዱሣት መጻህፍት ውስጥ በተደጋጋሚ የምትጠቀስ ናት (ዘፍጥ. ፲፬፥፲፭ ጀምሮ)። ከሞት የተነሳው ጌታ ለጳውሎስ ሲገለፅለት ወደ ደማስቆ እየተጓዘ ነበር (የሐዋ. ፱፥፩–፳፯፳፪፥፭–፲፮፳፮፥፲፪–፳)።