የጥናት እርዳታዎች
የፓትሪያርክ በረከቶች


የፓትሪያርክ በረከቶች

በተሾሙ ፓትሪያርኮች ለብቁ የቤተክርስቲያኗ አባላት የሚሰጡ በረከቶች። የፓትሪያርክ በረከቶች በረከቱን ለሚቀበለው ሰው የጌታን ምክር ይይዛሉ እናም ሰው በእስራኤል ቤት ውስጥ ያላቸውን ዝርያ ይገልጻሉ። አባቶች እንደቤተሰቦቻቸው አለቃ ልዩ በረከቶችን ለመስጠት ይችላሉ፣ ነገር ግን እንደዚህ አይነት በረከቶች አይመዘገቡም ወይም በቤተክርስቲያኗ አይጠበቁም።