የጥናት እርዳታዎች
ይሩበኣል


ይሩበኣል

በብሉይ ኪዳን ውስጥ የበኣልን መሰዊያ ከደመሰሰ በኋላ ለጌዴዎን የተሰጠ ስም (መሳ. ፮፥፴፪፤ ፯፥፩፤ ፱፤ ፩ ሳሙ. ፲፪፥፲፩)።