የጥናት እርዳታዎች
ማትያስ


ማትያስ

በአስራ ሁለት ሐዋሪያት ቡድን አባልነት የአስቆሮቱ ይሁዳ ቦታን እንዲወስድ የተመረጠ ሰው (የሐዋ. ፩፥፲፭–፳፮)። በኢየሱስ ምድራዊ አገልግሎት በሙሉ ደቀመዛሙርት ነበር (የሐዋ. ፩፥፳፩–፳፪)።