የጥናት እርዳታዎች
ጢሞቴዎስ


ጢሞቴዎስ

በአዲስ ኪዳን ውስጥ፣ በጳውሎስ አገልግሎት ጊዜ ከጳውሎስ ጋር አብሮ የሚጓዝ ወጣት ሚስዮን (የሐዋ. ፲፮፥፩–፫፪ ጢሞ. ፩፥፩–፭)፤ አባቱ ግሪክ እናቱ አይሁድ ነበሩ፤ እርሱና ወላጆቹም በልስጥራ ይኖሩ ነበር።

ጳውሎስ ስለጢሞቴዎስ “እንደ እምነት ልጁ” ይናገር ነበር (፩ ጢሞ. ፩፥፪፣ ፲፰፪ ጢሞ. ፩፥፪)። ጢሞቴዎስ ምናልባት የጳውሎስ በጣም የታመነ እና ችሎታ ያለው ረጂ ነበር (ፊልጵ. ፪፥፲፱–፳፫)።