የጥናት እርዳታዎች
የመቶ አለቃ


የመቶ አለቃ

በሮሜ ጦር ሰራዎት ውስጥ ከሀምሳ እስከ አንድ መቶ የሆኑ የሰዎች ቡድኖችን የሚያዝ ባለስልጣን። እንደዚህ አይነት ቡድን የሮሜ የክፍለ ጦር አንድ አስራስድስተኛ ክፍል ነበር። (ደግሞም ማቴ. ፰፥፭ሉቃ. ፳፫፥፵፯ስራዎች ፲፥፩–፰ ተመልከቱ።)