የጥናት እርዳታዎች
ሴዴቅያስ


ሴዴቅያስ

በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ የይሁዳ የመጨረሻ ንጉስ (፪ ነገሥ. ፳፬፥፲፯–፳፳፭፥፪–፯)። ሴዴቅያስ ነቢዩ ኤርምያስን አሰረ (ኤር. ፴፪፥፩–፭)፣ እናም ኤርምያስ ስለሴዴቅያስ በምርኮ መያዝ ተነበየ (ኤር. ፴፬፥፪–፰፣ ፳፩)። ሌሂ እና ቤተሰቡ በሴዴቅያስ ዘመነ መንግስት የመጀመሪያ አመት ጊዜ በኢየሩሳሌም ውስጥ ይኖሩ ነበር (፩ ኔፊ ፩፥፬)። ከአንዱ በስተቀር ሁሉም የሴዴቅያስ ልጆች ተገድለው ነበር፤ ልጁ ሙሌቅ ወደ ምዕራብ ክፍለ አለም አመለጠ (ኤር. ፶፪፥፲ኦምኒ ፩፥፲፭ሔለ. ፰፥፳፩)።