የጥናት እርዳታዎች
ቅድስተ ቅዱሳን


ቅድስተ ቅዱሳን

በሙሴ ታቦት ውስጥ እና በኋላም በቤተመቅደስ ውስጥ ከሁሉም በላይ ቅዱስ የሆነ ክፍል። ቅድስተ ቅዱሳን ደግሞም “ከሁሉም በላይ ቅዱስ ቦታ” ተብሎ ይጠራል (ዘፀአ. ፳፮፥፴፫–፴፬)።