የጥናት እርዳታዎች
አስራት፣ አስራት መክፈል


አስራት፣ አስራት መክፈል

በቤተክርስቲያን በኩል ለጌታ የሚሰጥ የሰው በአመት አንድ አስረኛ እድገት። የአስራት ገንዘቦች ቤተክርስቲያናትን እና ቤተመቅደሶችን ለመገንባት፣ የሚስዮን ስራን ለመደገፍ፣ እና የእግዚአብሔርን መንግስት በምድር ላይ ለመገንባት ይጠቀሙባቸዋል።