ክፍል ፵፭
በከርትላንድ ኦሀዮ ውስጥ በመጋቢት ፯፣ ፲፰፻፴፩ (እ.አ.አ.) በነቢዩ ጆሴፍ ስሚዝ በኩል ለቤተክርስቲያኗ የተሰጠ ራዕይ። ስለ ራዕይ ጽሁፍ ማስረጃን ሲያስተዋውቅ የጆሴፍ ስሚዝ ታሪክ እንዲህ ገልጿል፥ “በዚህ በቤተክርቲያኗ እድሜ፣ ሰዎች የጌታን ስራ እንዳይመረምሩና እምነቱንም እንዳያቅፉ ብዙ የሀሰት ዘገባዎችና ረብ የለሽ ታሪኮች ታትመውና ተሰራጭተው ነበር፤ ነገር ግን ለቅዱሳኑ ደስታ … ይህንን የሚከተለውን ተቀበልኩ”።
፩–፭፣ ክርስቶስ ከአብ ዘንድ አማላጃችን ነው፤ ፮–፲፣ ወንጌል የጌታን መንገድ በፊቱ የሚያዘጋጅ መልእክተኛ ነው፤ ፲፩–፲፭፣ ሔኖክንና ወንድሞቹን ጌታ ወደ እራሱ ተቀብሏቸዋል፤ ፲፮–፳፫፣ በደብረ ዘይት ተራራ ላይ እንደተሰጠው ክርስቶስ የመምጫውን ምልክቶች ገለጠ፤ ፳፬–፴፰፣ ወንጌሉ ደግሞ ይመለሳል፣ የአህዛብ ጊዜያት ይፈጸማሉ፣ እና ምድርም በአስከፊ በሽታ ትሸፈናለች፤ ፴፱–፵፯፣ ተአምራት፣ ድንቃ ድንቅ፣ እና ትንሳኤ ዳግም ምፅአትን ያስከትላሉ፤ ፵፰–፶፫፣ ክርስቶስ በደብረ ዘይት ተራራ ላይ ይቆማል፣ እና አይሁዶችም በእጆቹና እግሮቹ ላይ ያሉትን ቁስሎች ያያሉ፤ ፶፬–፶፱፣ ጌታም ለአንድ ሺ አመት ዘመንም ይነግሳል፤ ፷–፷፪፣ በጣም አስፈላጊ መረጃዎች እንዲታወቁ የሚደረግበትን አዲስ ኪዳንን ነቢዩ ለመተርጎም እንዲጀምር መመሪያ ተሰጥቶታል፤ ፷፫–፸፭፣ ቅዱሳን እንዲሰበሰቡ እና ከሁሉም አገሮች ተሰብስበው የሚመጡበትን አዲስቷን ኢየሩሳሌም እንዲገነቡ ታዝዘዋል።
፩ ሀመንግስቱ የተሰጣችሁ፣ አቤቱ እናንት ለየቤተክርስቲያኔ ህዝብ ሆይ፣ አድምጡ፤ ምድርን የመሰረተውን፣ ሰማያትንና ሠራዊቱን ሁሉ ሐየሰራውን፣ እና ህያው የሆኑትን፣ የሚንቀሳቀሱትን፣ እና የሚኖሩትን ሁሉ የፈጠረውን አድምጡ እና ስሙ።
፪ ደግሞም እንዲህ እላችኋለሁ፣ ሀሞት እንዳይመጣባችሁ ድምጼን አድምጡ፤ ባሰባችሁትም ለሰዓት በጋ ያልፋል፣ እና ሐመኸሩ ይፈጸማል፣ እና መንፈሳችሁም አይድኑም።
፫ ከአብ ፊት ሀአማላጅ የሆነውን፣ ፊቱም ስለእናንተ እንዲህ በማለት የሚማፀንላችሁን ስሙ—
፬ አባት ሆይ፣ ሀኃጢአት ያልሰራውን በእርሱም የተደሰትከውን ለስቃይና ሞት ተመልከት፤ የፈሰሰውን የልጅህን ደም ተመልከት፣ ስምህ ሐይከበር ዘንድ አንተ የሰጠኸውን የልጅህን ደም ተመልከት፤
፭ ስለዚህ፣ አባት ሆይ፣ በስሜ ሀየሚያምኑትን ወደ እኔም መጥተው ለዘለአለማዊ ህይወት ይኖራቸው ዘንድ እነዚህ ወንድሞቼን አድናቸው።
፮ የቤተክርቲያኔ ህዝብ ሆይ፣ አድምጡ፣ እና እናንት ሽማግሌዎችም አብራችሁ ስሙ፣ እና ሀዛሬ እየተባለ እስከሚጠራ ድረስ ድምጼን አዳምጡ፣ እና ልባችሁንም አታደንድኑ፤
፯ እውነት እላችኋለሁ፣ እኔ ሀአልፋና ዖሜጋ፣ የመጀመሪያውና የመጨረሻው፣ የአለም ለብርሀንና ህይወት—በጭለማም የማበራ ብርሀን ነኝ፣ በጨለማም ያሉት አይረዱትም።
፰ የእኔ ወደ ሆኑት መጣሁ እነርሱም አልተቀበሉኝም፤ ለተቀበሉኝ ሁሉ ግን፣ ለእነርሱ ብዙ ሀተዓምራት እንዲሰሩ፣ እናም የእግዚአብሔር ለልጆችም ይሆኑ ዘንድ ሐስልጣንን እሰጣቸዋለሁ፤ እና በስሜ መለሚያምኑትም ሠዘለአለማዊ ህይወት የሚያገኙበትንም ሀይል እሰጣቸዋለሁ።
፱ እና ይህም ቢሆንም በአለም ብርሀን እንዲሆን፣ እና ለህዝቤም ሀመመሪያ እንዲሆን፣ እና ለአህዛብም እንዲፈልጉት፣ እናም በፊቴም መንገድን የሚያዘጋጅልኝ ሐመልእክተኛ እንዲሆን መዘለዓለማዊ ሠቃል ኪዳኔን ወደ አለም ልኬአለሁ።
፲ ስለዚህ፣ ወደ እርሱ ኑ፣ እናም ከመጡትም ጋር እንደ ቀደሙት ቀናት ከሰዎች ጋር እንዳደረግሁት አነጋግረዋለሁ፣ እና ሀጠንካራ ማስረጃዬንም እሳያችኋለሁ።
፲፩ ስለዚህ፣ በአንድነት አድምጡ እና ጥበቤን—ሀየሔኖክና የወንድሞቹ አምላክ ነው ብላችሁ የምትሉትን የእርሱን ጥበብ ላሳያችሁ፣
፲፪ ከምድር ሀተለይተው የተወሰዱትን፣ እና በቅዱሳን ሰዎች ዘንድ ሁሉ ተፈልጋ የፅድቅ ቀን እስከሚመጣበት እስከ እዚያ ተጠብቃ ያለውን ለከተማ በክፋት እና በርኩሰታቸው ምክንያት ለማግኘት ያልቻሉትን ቀን ነው፤
፲፫ እናም በምድሪቱም ሀእንግዶችና መጻተኞች ነን ብለው የተናዘዙትን፤
፲፬ ነገር ግን ይህን እንደሚያገኙት እና በስጋም እንደሚያዩት ሀቃል ኪዳን ያገኙትን የሔኖክና የወንድሞቹን አምላክ የእነርሱን ጥበብ ላሳያችሁ።
፲፭ ስለዚህ፣ አድምጡ እናም ምክንያቴን እሰጣችኋለሁ፣ እና እንደ ቀደሙት ቀናት ሰዎችም አነጋግራችኋለሁ እናም እተነብያለሁም።
፲፮ ለደቀ መዛሙርቴ በስጋዬ በፊት ለፊታቸው ቆሜ ሀእንዳሳየኋቸው ለእናንተም በግልፅ አሳያችኋለሁ፣ እና እንዲህም በማለት ነገርኳቸው፥ ለአባቶቻችሁ የተሰጠውን የተስፋ ቃል ለሟሟላት፣ በክብር በሰማይ ደመና ስለምመጣበት ለቀን፣ ስለመመለሴ ምልክቶችን እንደጠየቃችሁኝ፣
፲፯ ሀመንፈሳችሁ ከስጋችሁ ለስለመለያየቱን እንደ ምርኮ ስላያችሁት፣ የቤዛ ቀን እንዴት እንደሚመጣ እና ደግሞም ሐየተበተኑትን እስራኤል መመመለስንም አሳያችኋለሁ።
፲፰ አሁን የእግዚአብሔር ቤት ብላችሁ የምትጠሩትን በኢየሩሳሌም ውስጥ ያለውን ቤተመቅደስ ተመልከቱ፣ እና ጠላቶቻችሁም ይህ ቤት በምንም አይወድቅም ይላሉ።
፲፱ ነገር ግን እውነት እላችኋለሁ፣ በማታ እንደሚመጣው ሌባ በዚህ ትውልድ ላይ ጥፋት ይደርሳል፣ እና ይህ ህዝብም ይጠፋሉ በሁሉም ሀገሮች መካከልም ይበተናሉ።
፳ እና ይህ አሁን የምታዩት ቤተመቅደስም ድንጋይ በድንጋይ ላይ ሳይፈርስ በዚህ አይቀርም።
፳፩ እና እንዲህም ይሆናል፣ ይሆናሉ ያልኳችሁ ጥፋቶች ከመከሰታቸው በፊት ይህ የአይሁድ ትውልድም አያልፍም።
፳፪ የአለም ሀመጨረሻ እየመጣ እንደሆነ እናውቃለን ትላላችሁ፤ ምድርና ሰማይ እንደሚያልፉም እናውቃለን ትላላችሁ፤
፳፫ ስለዚህም እናንት በእውነት ትናገራላችሁ፣ ይህም ነውና፤ ነገር ግን እነዚህ የነገርኳችሁ ሁሉም ነገሮች እስከሚፈጸሙ ድረስ አያልፉም።
፳፬ እና ይህ የነገርኳችሁ ስለ ኢየሩሳሌም ነው፤ እናም ያ ቀን ሲመጣም፣ የቀሩትም በሁሉም አገሮች መካከል ሀይበተናሉ።
፳፭ ነገር ግን ደግሞም ሀይሰበሰባሉ፤ ነገር ግን ለየአህዛብ ጊዜ እስከሚፈጸም ድረስ እንዲሁ ይቆያሉ።
፳፮ ሀበዚያ ቀንም ስለ ለጦርነቶችና የጦር ወሬዎች ይሰማል፣ እና ምድር ሁሉም በሁከት ውስጥ ትሆናለች፣ እናም የሰዎች ልብ በፍርሀት ሐይደክማል፣ እና እስከ ምድር ጫፍም ድረስ ክርስቶስ መምጫውን መአዘገየው ይላሉ።
፳፯ የስዎች ፍቅርም ይቀዘቅዛል፣ እና ኃጢአትም ይበዛል።
፳፰ ሀየአህዛብ ጊዜ ሲመጣም፣ በጨለማ ውስጥ ለተቀመጡትም ለብርሀን ይሆናል፣ እና ይህም ወንጌሌ ሙሉ ይሆናል፤
፳፱ ነገር ግን ሀአይቀበሉትም፤ ብርሀኑን አይመለከቱትምና፣ እናም በሰዎች ለአስተያየት ምክንያትም ልባቸውን ከእኔ ሐያዞራሉ።
፴ በዚያ ትውልድም ውስጥም የአህዛብ ጊዜዎች ይፈጸማሉ።
፴፩ እናም ተከታታይ ሀቀሰፋዎችን ከማየታቸው በፊት የማያልፉ ሰዎች በዚያም ትውልድ ይኖራሉ፤ በሽታም ምድርም በአሰቃቂ በሽታ ትሸፈናለችና።
፴፪ ነገር ግን ደቀ መዛሙርቴ በተቀደሰ ስፍራዎች ላይ ሀይቆማሉ፣ እናም አይነቃነቁም፤ ነገር ግን ከክፉዎቹም መካከል፣ ሰዎች ድምጾቻቸውን አንስተው እግዚአብሔርን ለይረግማሉ እናም ይሞታሉ።
፴፫ የምድርም ሀመናወጥ እናም ብዙ በዳማም በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤ ነገር ግን ሰዎች በእኔ ላይ ልባቸውን ያደነድናሉ፣ እናም እርስ በራሳቸው ለሰይፋቸውን ይማዘዛሉ፣ እናም ይገዳደላሉ።
፴፬ እና አሁንም፣ እኔ ጌታ እነዚህን ቃላት ለደቀ መዛሙርቴ ስነግራቸው ተጨንቀው ነበር።
፴፭ እናም እኔ እንዲህ አልኳቸው፣ ሀአትጨነቁ፣ ምክንያቱም እነዚህ ሁሉ ነገሮች ሊሆኑ ግድ ስለሚሆን፣ ቃል የገባሁላችሁ ነገሮች ሁሉ እንደሚፈጸሙ ታውቃላችሁ።
፴፮ ብርሀንም መፈንጠቅ ሲጀምር፣ በምሳሌም እንደማሳያችሁ ለእነርሱም እንዲሁ ይሆናል—
፴፯ ተመልከቱ እና ሀየበለስ ዛፎችንም እዩ፣ እናም በአይኖቻችሁም ተመልከቷቸው፣ እና ሲያቈጠቍጡ፣ እናም ቅጠሎቻቸውም ሲለመልሙ፣ በጋ አሁን እየቀረበ ነው ትላላችሁ፤
፴፰ እነዚህን ነገሮች ሁሉ በሚያዩበት በዚያ ቀንም እንዲህም ይሆናል፣ ከዚያም ሰአቱ እንደደረሰ ያውቃሉ።
፴፱ እና እንዲህም ይሆናል፣ እኔን ሀየሚፈራ የጌታን መምጫ ታላቅ ለቀን፣ እንዲሁም ሐየሰውን ልጅ መምጫ መምልክቶችን፣ ሠይጠብቃል።
፵ እናም ምልክቶችንና ተዓምራቶችን ያያሉ፣ ምክንያቱም በላይ ሰማይ እና በታች በምድርም ይታያሉና።
፵፩ እናም ደምን፣ ሀእሳትን፣ እና የጢስ ጭጋግን ይመለከታሉ።
፵፪ እና የጌታ ቀን ከመምጣቱ በፊትም፣ ሀፀሀይ ትጨልማለች፣ እናም ጨረቃ ወደ ደምነት ትለወጣለች፣ እናም ክዋክብትም ከሰማይ ይረግፋሉ።
፵፫ እናም የቀሩትም በዚህ ስፍራ ይሰበሰባሉ፤
፵፬ ከዚያም እኔን ይሻሉ፣ እናም እነሆ፣ እኔም እመጣለሁ፤ እናም በሀይልና በሰማይ ደመና፣ በታላቅ ሀክብር ተሸፍኜ፣ ከሁሉም ቅዱሳን መላእክት ጋርም ያዩኛል፤ እናም እኔን ለየማይጠብቀውም እርሱ ተለይቶ ይጠፋል።
፵፭ የጌታ ክንድ ከመውረዱ በፊት ግን፣ አንድ መልአክ ሀመለከቱን ይነፋል፣ እናም አንቀላፍተው የነበሩት ቅዱሳንም ለበደመናው እኔን ለመቀበል ሐይመጣሉ።
፵፮ ስለዚህ፣ ሀበሰላም ብታንቀላፉ የተባረካችሁ ናችሁ፤ ምክንያቱም አሁን አይታችሁኝ እንዳወቃችሁኝ፣ እንዲሁም እናንት ወደ እኔ ለመጥታችሁ ነፍሶቻችሁም ሐህያው ይሆናሉና፣ እና ደህንነታችሁም ፍጹም ይሆናል፤ እና ቅዱሳንም ከአራቱ የምድር ማዕዘናትም ይመጣሉ።
፵፯ ከዚያም የጌታ ሀክንድ በአህዛብ ላይ ይወርዳል።
፵፰ ከዚያም ጌታ እግሩን በዚህ ሀተራራ ላይ ያቆማል፣ እና ተራራውም ለሁለት ይሰነጠቃል፣ እና ምድርም ለትንቀጠቀጣለችም፣ ወዲህና ወዲያም ትናወጣለች፣ እና ሰማያትም ሐይንቀጠቀጣሉ።
፵፱ እና ጌታም ድምጹን ያሰማል፣ እናም የምድርም ዳርቻ ሁሉ ይሰሙታል፤ እና የምድር ነገስታት ሁሉ ሀዋይ ዋይ ይላሉ፣ እና የሳቁትም ሞኝነታቸውን ያያሉ።
፶ አሽሟጣጩንም አደጋ ይሸፍነዋል፣ ፌዘኛውም ይጠፋል፤ እናም ለኃጢአትም ያደፈጡ ሁሉ ተቆርጠው ወደ እሳት ይጣላሉ።
፶፩ ከዚያም ሀአይሁድም ወደ እኔ ለተመልክተው እንዲህ ይላሉ፥ በእጆችህ እና በእግሮችህ ያሉት እነዚህ ቍስሎች ምንድን ናቸው?
፶፪ ከዚያም እኔ ጌታ እንደ ሆንኩም ያውቃሉ፤ ምክንያቱም እኔ እንዲህ እላቸዋለሁና፥ እነዚህ ሀቁስሎች በወዳጆቼ ቤት የቆሰልኳቸው ቍስሎች ናቸው። እኔም ከፍ የተደረግሁት ነኝ። እኔም ለየተሰቀለው ኢየሱስ ነኝ። እኔም የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ።
፶፫ እና ከዚያም በኃጢአቶቻቸው ምክንያትም ሀያለቅሳሉ፤ ከዚያም ለንጉሳቸውን ስላሰቃዩ በሰቆቃም ያዝናሉ።
፶፬ እና ከዚያም ሀየአህዛብ አገሮችም ይድናሉ፣ እና ህግን የማያውቁትም በፊተኛው ለትንሳኤ ስፍራ ይኖራቸዋል፤ እና ለእነርሱም ሐይቀልላቸዋል።
፶፭ በሰው ልጆች ልብ ውስጥ ምንም ስፍራ እንዳይኖረው ሀሰይጣንም ለይታሰራል።
፶፮ እናም በክብሬ በምመጣበት በዚያም ሀቀንም፣ ስለ አስሮቹ ለደናግል የተናገርኩት ምሳሌም ይፈጸማል።
፶፯ እነርሱ ጥበበኛ ናቸው እናም ሀእውነትን ተቀብለዋልና፣ እና እንደ ለመሪያቸውም መንፈስ ቅዱስን ተቀብለዋል፣ እና ሐአልተታለሉም—በእውነት እንዲህ እላችኋላሁ፣ ቀኑን ይዋጃሉ እንጂ ተቆርጠው ወደ መእሳቱ አይጣሉም።
፶፰ እና ሀምድርንም ለይወርሱ ዘንድ ይሰጣቸዋል እናም ተባዝተውም ብርቱዎች ይሆናሉ፤ እናም ልጆቻቸውም ያለኃጢአት ወደ ሐደህንነት መያድጋሉ።
፶፱ ጌታም ከእነርሱ ሀመካከል ይገኛልና፣ እናም ክብሩም በእነርሱ ላይ ያርፋል፣ እናም እርሱም ንጉሳቸውና ለህግ ሰጪአቸው ይሆናል።
፷ እና አሁንም እነሆ እንዲህ እላችኋላሁ፣ ሀአዲስ ኪዳን እስከሚተረጎም ድረስ ስለዚህ ምዕራፍ ከዚህ ሌላ ታውቁ ዘንድ ምንም አልሰጣችሁም፣ እና በውስጡም እነዚህ ሁሉ ነገሮች ይታወቃሉ፤
፷፩ ስለዚህ ወደፊት ለሚመጡት ነገሮች ትዘጋጅ ዘንድ፣ አሁን ይህን እንድትተረጉም ሰጥቼሀለሁ።
፷፪ በእውነት እንዲህ እላችኋላሁ፣ ታላላቅ ነገሮች ይጠብቋችኋልና፤
፷፫ በባዕድ ሀገሮችም ሀጦርነትን ትሰማላችሁ፣ ነገር ግን እነሆ እንዲህ እላችኋላሁ፣ እነዚህ ቅርብ ናቸው፣ እንዲሁም በበራችሁ ላይ ቀርበዋል፣ እና ብዙ አመታት ከማለፋቸው በፊትም ስለራሳችሁ ሀገርም ጦርነትን ትሰማላችሁ።
፷፬ ስለዚህ የቤተክርቲያኔ ሽማግሌዎች ሆይ፣ እኔ ጌታ ከምስራቅ ሀገሮች ተሰብስባችሁ ውጡ እና በአንድነትም ራሳችሁን ሰብስቡ እላችኋለሁ፤ ወደ ሀምእራብ ሀገሮችም ሂዱ፣ በዚያም የሚኖሩትንም ንስሀ እንዲገቡም ጥሯቸው፣ እና ንስሀ ቢገቡም ቤተክርቲያኖችን ለእኔ ስሩልኝ።
፷፭ እና በአንድ ልብና ሀሳብ፣ ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ለእናንተ የሚመደብላችሁን ውርስ ሀለመግዛት ትችሉ ዘንድ ሀብቶቻችሁን ሰብስቡ።
፷፮ ይህም ሀአዲሲቷ ኢየሩሳሌም፣ ለየሰላም ሐምድር፣ መመሸሸጊያ ከተማ፣ የልዑሉ እግዚአብሔር ቅዱሳን ደህንነት ስፍራ ትባላለች፤
፷፯ እና የጌታ ሀክብርም በዚያ ይገኛል፣ እናም የጌታ ፍርሀትም በዚያ ይኖራል፣ በዚህ ምክንያትም ኃጢአተኞቹም ወደ እርሷ አይገቡም፣ እናም ፅዮንም ተብላ ትጠራልች።
፷፰ በኃጢአተኞቹም መካከል እንዲህም ይሆናል፣ ሰይፉን በጎረቤቱ ላይ የማያነሳው እያንዳንዱ ሰውም ለደህንነት ወደ ፅዮን መሸሽ ያስፈልገዋል።
፷፱ በዚያም ከሰማይ በታች ካሉ እያንዳንዱ ሀገርም ወደ እሷ ሀይሰበሰባሉ፤ እና እርስ በራሱ በጦርነት ላይ የማይሆን ህዝብም እርሱ ብቻ ይሆናል።
፸ በኃጢአተኞቹ መካከልም እንዲህ ይባላል፣ ከፅዮን ጋር ለመዋጋት አንሂድ፣ ምክንያቱም የፅዮን ኗሪዎች አስፈሪዎች ናቸውና፤ ስለዚህ ልንቋቋማቸው አንችልም።
፸፩ እናም እንዲህ ይሆናል ጻድቃን ከእያንዳንዱ ሀገሮች ተሰብሰበው ይወጣሉ፣ እና የዘለአለማዊ ደስታ መዝሙርንም እየዘመሩ ወደ ፅዮን ይመጣሉ።
፸፪ እና አሁንም እንዲህ እላችኋላሁ፣ ይህን ስራ በህዝቡ አይኖች፣ እና በጠላቶቻችሁ አይኖች እንድታከናውኑ፣ እና ያዘዝኳችሁንም ነገሮች እስከምታከናውኑ ድረስ ስራችሁን እንዳያውቁ ለእኔ አስፈላጊ ነው እስከምላችሁ ድረስ እነዚህ ነገሮች ወደ አለም እንዳይወጡ ጠብቁ፤
፸፫ ይህንንም ሲያውቁ፣ እነዚህን ነገሮች ያስተውሉ ዘንድ ነው።
፸፬ ጌታ ሲመጣም ለእነርሱ ሀአስፈሪ ይሆናል፣ ፍርሀትም ይይዛቸዋል፣ እና በሩቅ ቆመውም ይንቀጠቀጣሉ።
፸፭ እናም በጌታ ፍርሀት እና በሀይሉ ችሎት ምክንያት ሁሉም አገሮች ይፈራሉ። እንዲህም ይሁን። አሜን።