የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ሉቃስ ፩


ጆ.ስ.ት.፣ ሉቃስ ፩፥፰። ከሉቃስ ፩፥፰ ጋር አነጻፅሩ

የመጥምቁ ዮሐንስ አባት ዘካሪያስ የክህነት ሀላፊነቱን አከናወነ።

፰ እርሱም በክህነት ስልጣኑ ስነ ስርዓት ውስጥ የክህነት ሀላፊነቱን በእግዚአብሔር ፊት ሲያገለግል፣