የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ዘዳግም ፲


ጆ.ስ.ት.፣ ዘዳግም ፲፥፪። ከዘዳግም ፲፥፪ ጋር አነጻፅሩ

በመጀመሪያው ጽላቶች ላይ እግዚአብሔር የቅዱስ ክህነት ዘለአለማዊ ቃል ኪዳንን ገለጸ።

፪ ከቅዱስ ክህነት ዘለአለማዊ ቃል ኪዳን ቃላቶች በስተቀር፣ በሰበርሃቸውም በፊተኞቹ ጽላቶች የነበሩትን ቃሎች በእነዚህ ጽላቶች እጽፋለሁ፥ በታቦቱም ውስጥ ታደርጋቸዋለህ።