የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ቁላስይስ ፪


ጆ.ስ.ት.፣ ቁላስይስ ፪፥፳፩–፳፪።ቁላስይስ ፪፥፳–፳፫ ጋር አነጻፅሩ

የሰዎች ትእዛዛት ራስን በመቆጣጠር አይነት ነገር ላይ ጥቅም ይኖረዋል፣ ግን እነርሱ እግዚአብሔርን አያከብሩም ወይም ሰውን አያድኑም።

፳፩ እነዚህ ሁሉ በመደረግ ሊጠፉ የተወሰኑት፣ አትያዝ፣ አትቅመስ፣ አትንካ ብለው ከሚያስተምሩት ሰዎች የመጡ ትምህርቶች እና ትእዛዛት የትኞቹ ናቸው?

፳፪ ይህ እንደ ምንም የእግዚአብሔር ክብር ሳይሆን፣ እንደ ገዛ ፈቃድህ በማምለክና በትሕትና ሥጋንም በመጨቆን ሥጋ ያለ ልክ እንዳይጠግብ ለመከልከል ማድረግ፣ ጥበብ ያለው ይመስላል።