የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ፪ ሳሙኤል ፲፪


ጆ.ስ.ት.፣ ፪ ሳሙኤል ፲፪፥፲፫። ከ፪ ሳሙኤል ፲፪፥፲፫ ጋር አነጻፅሩ

የዳዊት አሰቃቂ ኀጥያት በእግዚአብሔር አልተረሣም።

፲፫ ዳዊትም ናታንን፣ እግዚአብሔርን በድያለሁ አለው። ናታንም ዳዊትን፣ እግዚአብሔር ደግሞ ኃጢአትህን አልረሣልህም፤ አትሞትም።