የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ዓሞጽ ፯


ጆ.ስ.ት.፣ ዓሞጽ ፯፥፫። ከዓሞጽ ፯፥፫ ጋር አነጻፅሩ

ጌታ ንስሀ አይገባም፤ ሰዎች ንስሀ ይገባሉ።

፫ እና ጌታ ያዕቆብን በሚመለከት አለ፣ ያዕቆብ ለዚህ ንስሀ ይገባል፣ ስለዚህ ሙሉ በሙሉ አላጠፋውም።