የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ሉቃስ ፪


ጆ.ስ.ት.፣ ሉቃስ ፪፥፵፮።ሉቃስ ፪፥፵፮ ጋር አነጻፅሩ

በቤተመቅደስ ውስጥ መምህራን ኢየሱስን አዳመጡ እና ጥያቄዎችንም ጠየቁት።

፵፮ እና እንዲህም ሆኖ አለፈ፣ ከሦስት ቀንም በኋላ በመምህራን መካከል ተቀምጦ በመቅደስ አገኙት፣ እና እነርሱ ይሰሙት፣ እና ጥያቄዎች እርሱን ይጠይቁት ነበር።