የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ሉቃስ ፳፬


ጆ.ስ.ት.፣ ሉቃስ ፳፬፥፪–፬። ከሉቃስ ፳፬፥፪–፭ ጋር አነጻፅሩ

ሴቷ በኢየሱስ መቃብር አጠገብ ሁለት መላእክት አየች።

፪ ድንጋዩንም ከመቃብሩ ተንከባሎ እናም ሁለት መላእክትም የሚያንጸባርቅ ልብስ ለብሰው በአጠገቡ ቆመው አገኙት።

፫ እናም ወደ መቃብሩ ገብተውም የጌታን የኢየሱስን ሥጋ ባለማግኘታቸው፣ እነርሱም በዚህ አመነቱ፤

፬ ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀረቀሩ። ነገር ግን እነሆ መላእክት እንዲህ አሉአቸው። ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ?