የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ሉቃስ ፮


ጆ.ስ.ት.፣ ሉቃስ ፮፥፳፱–፴። ከሉቃስ ፮፥፳፱–፴ ጋር አነጻፅሩ

ኢየሱስ ከጠላት ጋር ከመከራከር በመሰደድ መጽናት ይሻላል ብሎ አስተማረ።

፳፱ ጕንጭህን ለሚመታህ ደግሞ ሁለተኛውን ስጠው፥ ወይም፣ በሌላ ቃል፣ እንደገና ከመሳደብ ሌላውን መስጠት ይሻላል። ጐናጸፊያህንም ለሚወስድ እጀ ጠባብህን ደግሞ አትከልክለው።

፴ ጠላትህ እነዚህ ነገሮች እንዲወስድ መፍቀድ፣ ከእርሱ ጋር ከመጣላት ይሻላልና። በእውነት እላችኋለሁ፣ በሚስጥር የሚያየው የሰማይ አባታችሁ ያን ክፉውን ወደ ፍርድ ያመጣልና።