የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ማቴዎስ ፲፱


ጆ.ስ.ት.፣ ማቴዎስ ፲፱፥፲፫።ማቴዎስ ፲፱፥፲፫ ጋር አነጻፅሩ

ህጻናት ይድናሉ።

፲፫ በዚያን ጊዜ እጁን እንዲጭንባቸውና እንዲጸልይ ሕፃናትን ወደ እርሱ አመጡ። ደቀ መዛሙርቱም እንዲህ በማለት ገሠጹአቸው፣ አያስፈልግም፣ ምክንያቱም ኢየሱስ እነዚህ ይድናሉ ብሎአልና።