የጥናት እርዳታዎች
3. የኒው ዮርክ፣ የፔንስልቬኒያ፣ እና የኦሀዮ፣ ዩ.ኤስ.ኤ. አካባቢ


3. የኒው ዮርክ፣ የፔንስልቬኒያ፣ እና የኦሀዮ፣ ዩ.ኤስ.ኤ. አካባቢ

ምስል
የቤተክርስቲያን ታሪክ ካርታ ፫

ቶራንቶ

ሌክ ኦንታሪዮ

ሮቸስተር

ሌክ ሁሮን

የኢሪ መስኖ

ፓልማይራ

ሜንዶን

ባፈሎ

ፈየት

ማንቸስተር

ሳውዝ ቤይንብርጅ

ፔሪስበርግ

ፍሪደም

ፊንገር ሌክስ

ኮልስቪል

ኖው ዮርክ

የጆሴፍ ናይት፣ ታላቁ ቤት

ሌክ ኢሪ

ካናዳ

የጆሴፍ ስሚዝ ዳግማዊ ቤት

ዮ.ኤስ.ኤ.

ቶምሰን

ሰስኮሀና ወንዝ

ሀርመኒ

ክሊቭላንድ

ከርትላንድ

ፐንስልቬንያ

ኦሀዮ

አምኸርስት

ኦሬንጅ

ሀይረም

ኪሎ ሜትር

050100150200

ሀ ለ ሐ መ ሠ ረ ሰ ሸ

1 2 3 4

1

2

3

4

5

6

7

8

9

10

  1. ሳውዝ ቤይንብርጅ ጆሴፍ ስሚዝ እና ኤማ ሄል በጥር ፲፰፣ ፲፰፻፳፯ (እ.አ.አ.) ተጋቡ (ጆ.ስ.—ታ. ፩፥፶፯)።

  2. ኮልስቪል በ፲፰፻፴ (እ.አ.አ.) የቤተክርስቲያኗ የመጀመሪያ ቅርንጫፍ በጆሴፍ ናይት ታላቁ ቤት ውስጥ ተደራጀ።

  3. በሀርመኒ ውስጥ የጆሴፍ ስሚዝ ዳግማዊ ቤት አብዛኛው የመፅሐፈ ሞርሞን ትርጉም የተፈጸመው በዚህ ቦታ ነበር። የክህነት ስልጣን በ፲፰፻፳፱ (እ.አ.አ.) በዳግም የተመለሰው በዚህ አካባቢ ነው (ት. እና ቃ. ፲፫፻፳፰፥፳ጆ.ስ.—ታ. ፩፥፸፩–፸፪ን ተመልከቱ)።

  4. ፈየት ሶስቱ ምስክሮች የወርቅ ሰሌዳዎችን እና መልአክ ሞሮኒን በዚህ አዩ (ት. እና ቃ. ፲፯)። የመፅሐፈ ሞርሞን ትርጉን በሰኔ ፲፰፻፳፱ (እ.አ.አ.) በእዚህ ቦታ ተፈጸመ። ቤተክርስቲያኗ በሚያዝያ ፮፣ ፲፰፻፴ (እ.አ.አ.) በእዚህ ቦታ ተደራጀች (ት. እና ቃ. ፳–፳፩ን ተመልከቱ)።

  5. ሜንዶን የብሪገም ያንግ እና የሒበር ሲ ኪምባል የመጀመሪያ ቤት።

  6. ከርትላንድ በ፲፰፻፴ (እ.አ.አ.) ወደ ላማናውያን የተላኩት ሚስዮኖች በእዚህ ቦታ አለፉ እናም በከርትላንድ አካባቢ ስድኒ ሪግደንን እና ሌሎችን አጠመቁ። ይህም ከ፲፰፻፴፩ እስከ ፲፰፻፴፰ (እ.አ.አ.) ድረስ የቤተክርስቲያኗ ጠቅላይ መምሪያ ቦታ ነበር። የዚህ ዘመን የመጀመሪያው ቤተመቅደስ የተገናባው በእዚህ ቦታ ነበር እናም በመጋቢት ፳፯፣ ፲፰፻፴፮ (እ.አ.አ.) ተቀደሰ (ት. እና ቃ. ፻፱ን ተመልከቱ)።

  7. የኢሪ መስኖ በኒው ዮርክ (ኮልስቪል፣ ፈየት፣ እና ማንቸስተር) ውስጥ የሚገኙት ሶስት የቤተክርስቲያኗ ቅርንጫፎች በኢሪ መስኖ በኩል እና በእሪ ሀይቅ ወደ ከትርላንድ ኦሀዮ በሚያዝያና ግንቦት ፲፰፻፴፩ (እ.አ.አ.) ተሰደዱ።

  8. ሀይረም ጆሴፍ እና ኤማ ከመስከረም ፲፰፻፴፩ እስከ መስከረም ፲፰፻፴፪ (እ.አ.አ.) ድረስ በእዚህ ቦታ ይኖሩ ነበር። ጆሴፍ እና ስድኒ ሪግደን በመፅሐፍ ቅዱስ የጆሴፍ ስሚዝ ትርጉም (ጆ.ስ.ት.) ላይ ይሰሩ ነበር። የተቀበሉት ራዕይ እነዚህ ነበሩ፥ ት. እና ቃ. ፩፷፭–፸፩፸፫፸፬–፸፯፸፱–፹፩፺፱፻፴፫

  9. አምኸርስት በጥር ፳፭፣ ፲፰፻፴፪ (እ.አ.አ.) ጆሴፍ ስሚዝ እንደ ታላቅ ክህነት ፕሬዘደንት ተሾመ (ት. እና ቃ. ፸፭ን ተመልከቱ)።

  10. ቶራንቶ የቤተክርስቲያኗ ሶስተኛው ፕሬዘደንት ጆን ቴይለር እና የሀይረም ስሚዝ ባለቤት ሜሪ ፊልዲንግ ስሚዝ ቤት።