ማጠቃለያና ቁልፎች
ከእዚህ በላይ ያሉት ካርታዎች ዋና ሀሳቦች የሚቀጥሉት ቁጥር የተሰጣቸውን ካርታዎች ላይ የሚያተኩር ናቸው። እነዚህ ካርታዎች ታላቅ ክፍለ አገሮችን እና በመልክአ ምድራዊ አካባቢዎች ላይ የሚያተኩሩ ናቸው።
ሰ
1
2
3
4
5
6
የሚቀጥለው በካርታዎች ላይ የሚጠቀሙባቸውን የተለያዩ ምልክቶች እና ልዩ የፊደል አጣጣሎች ልትረዱበት የምትችሉበት ቁልፍ ነው። በተጨማሪም፣ እያንዳንዱ ካርታዎች ስለአንዱ ካርታ ተጨማሪ ምልክቶች መግለጫ ይኖራቸዋል።
- ■
-
የቡርትካን ቀለም ያለው አራት ማዕዘን ህንጻዎችን፣ የንግድ ቦታዎችን፣ እና ሌሎች የከተማ መልኮችን ያመለክታል።
- ●
-
ቀይ ነጥብ ከተማን ያመለክታል።
- የአትላንቲክ ውቅያኖስ
-
ይህ ልዩ የፊደል አጣጣል አብዛኛውን ጊዜ የስነ መልክአ ምድር ቦታን፣ ለምሳሌ ሀይቆችን፣ ወንዞችን፣ ተራራዎችን፣ ሸለቆዎችን፣ በረሀዎችን፣ እና ደሴቶችን፣ ለማመልከት ይጠቀሙበታል።
- ፓልማይራ
-
ይህ ልዩ የፊደል አጣጣል ከተማዎችን ለመጠቆም ይጠቀሙበታል።
- ኒው ዮርክ
-
ይህ ልዩ የፊደል አጣጣል እንደ ክልሎች አይነት ትንሽ የፖለቲካ ክፍሎችን እና የዩ.ኤስ. ስቴቶች እና ግዛቶችን ለመጠቆም ይጠቀሙበታል።
- ካነዳ
-
ይህ ልዩ የፊደል አጣጣል እንደ ህዝቦች፣ አገሮች፣ እና ክፍለ አህጉሮች አይነት ትልቅ የፖለቲካ ክፍሎችን ለመጠቆም ይጠቀሙበታል።