የጥናት እርዳታዎች
የቤተክርስቲያኗ ታሪክ ካርታዎች ዝርዝር


የቤተክርስቲያኗ ታሪክ ካርታዎች ዝርዝር

የካርታዎች ዝርዝር በካርታዎች ላይ አንድ ቦታን ለማግኘት ይረዳችኋል። እያንዳንዱ ቦታ የካርታ ቁጥር እና መጠቆሚያ በቁጥር እና በፊደል የተሰራ ነው። ለምሳሌ የፎርት ሆል ማመልከቻ እንደ 6:1 ተሰጥቷል፤ ይህም ካርታ 6፣ አራት መአዘን ለ1 ማለት ነው። በእያንዳንዱ ካርታ ላይ ያለ አራት መአዘንን ለማግኘት በካርታው ከፍተኛ እና በጎን ላይ የሚገኙትን ማጣቀሻዎች ተጠቀሙባቸው። የቦታዎቹ ሌላ ስም በቅንፎች ውስጥ ተዘርዝረዋል፣ ለምሳሌ፣ ካውንስል ብላፍስ (ኬንስቪል)።