የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ሮሜ ፰


ጆ.ስ.ት.፣ ሮሜ ፰፥፰።ሮሜ ፰፥፰ ጋር አነጻፅሩ

የስጋ መንገድን የሚከተሉት እግዚአብሔርን አያስደስቱም።

በሥጋ ያሉትም እግዚአብሔርን ደስ ሊያሰኙት አይችሉም።

ጆ.ስ.ት.፣ ሮሜ ፰፥፳፱–፴።ሮሜ ፰፥፳፱–፴ ጋር አነጻፅሩ

ኢየሱስ ክርስቶስ ጻድቅን ለደህንነታቸው ለማዘጋጀት ይቀድሳቸዋል።

፳፱ እርሱም ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኵር ይሆን ዘንድ፥ አስቀድሞ ያወቃቸው፣ የእርሱን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና።

አስቀድሞም የወሰነውን እነዚህን ደግሞ ጠራ፤ የጠራውንም እነዚህን ደግሞ አጸደቀው፤ ያጸደቀውንም እነዚህን ደግሞ አከበረ።