የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ፩ ዮሐንስ ፫


ጆ.ስ.ት.፣ ፩ ዮሐንስ ፫፥፱። ከ፩ ዮሐንስ ፫፥፱ ጋር አነጻፅሩ

ከእግዚአብሔር የተወለደ በኀጥያት አይቀጥልም።

፱ ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ በኃጢአት አይቀጥልም፣ የእግዚአብሔር መንፈስ በእርሱ ይኖራልና፤ እና በኀጥያት መቀጠል አይችልም፣ ምክንያቱም ቅዱስ የተስፋ መንፈስን በመቀበሉ ከእግዚአብሔርም ተወልዶአልና።