የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ፩ ዮሐንስ ፪


ጆ.ስ.ት.፣ ፩ ዮሐንስ ፪፥፩።፩ ዮሐንስ ፪፥፩ ጋር አነጻፅሩ

ንስሀ ከገባን ክርስቶስ ከአብ ጋር አማላጃችን ነው።

ልጆቼ ሆይ፣ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ እና ንስሀ ቢገባ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።