የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ያዕቆብ ፩


ጆ.ስ.ት.፣ ያዕቆብ ፩፥፪። ከያዕቆብ ፩፥፪ ጋር አነጻፅሩ

ፈተናዎች ሳይሆን ስቃዮች ለመቀደስ ይረዱናል።

፪ ወንድሞቼ ሆይ፣ ብዙ ስቃዮች ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቍጠሩት፤