የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ዘፀአት ፲፰


ጆ.ስ.ት.፣ ዘፀአት ፲፰፥፩። ከዘፀአት ፲፰፥፩ ጋር አነጻፅሩ

ዮቶር ሊቀ ካህን ነው።

፩ የምድያምም ሊቀ ካህን የሙሴ አማት ዮቶር እግዚአብሔር ለሙሴና ለሕዝቡ ለእስራኤል ያደረገውን ሁሉ፣ እግዚአብሔርም እስራኤልን ከግብፅ እንዳወጣ ሰማ፤