የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ፩ ጴጥሮስ ፬


ጆ.ስ.ት.፣ ፩ ጴጥሮስ ፬፥፮። ከ፩ ጴጥሮስ ፬፥፮ ጋር አነጻፅሩ

ወንጌሉ ለሙታን ተሰብኳል።

፮ እንደሰዎች በሥጋ እንዲፈረድባቸው በመንፈስ ግን በእግዚአብሔር ፈቃድ እንዲኖሩ፣ ስለዚህ ምክንያት ወንጌል ለሙታን ደግሞ ተሰብኮላቸው ነበርና።

ጆ.ስ.ት.፣ ፩ ጴጥሮስ ፬፥፰። ከ፩ ጴጥሮስ ፬፥፰ ጋር አነጻፅሩ

ልግስና ኃጢያትን ከመስራት ያግደናል።

፰ እና ከሁሉም ነገሮች በላይ እርስ በራሳችሁ መካከል ልባዊ ልግስና ይኑራችሁ፤ ልግስና የተባዙ ኀጥያቶችን ያስወግዳልና።