ቅዱሳት መጻህፍት
ቅርፅ ፩


ከመፅሐፈ አብርሐም ቅርፅ

ቁጥር ፩

ምስል
ቅርፅ ፩

መግለጫ

ስዕል ፩ የእግዚአብሔር መላእክት።

ስዕል ፪ አብርሐም በመሰዊያ ላይ ታስሮ።

ስዕል ፫ የኤልከናኽ የባእድ አምላኪ ቄስ አብርሐምን እንደ መስዋዕት ለማቀርብ ሲሞክር።

ስዕል ፬ የባእድ አምላክ ቀሳውስት መሰዊያ ድንጋይ ከኤልከናኽ፣ ሊብናኽ፣ ማህማርከራኽ፣ ቆራሽና ፈርዖን አማልክት ፊት ቆሞ።

ስዕል ፭ የባእድ አምላክ ኤልከናኽ።

ስዕል ፮ የባእድ አምላክ ሊብናኽ።

ስዕል ፯ የባእድ አምላክ ማህማርከራኽ።

ስዕል ፰ የባእድ አምላክ ቆራሽ።

ስዕል ፱ የባእድ አምላክ ፈርዖን።

ስዕል ፲ አብርሐም በግብፅ ውስጥ።

ስዕል ፲፩ ግብጻውያን እንደገባቸው፣ የሰማይ አምዶችን እንዲያስመስሉ የተመደቡ።

ስዕል ፲፪ ራኡኪያንግ፣ ከጭንቅላቶቻችን በላይ ያለውን ሰማይ ወይም ጠፈርን የሚያስመለክት፤ ነገር ግን በዚህ ሁኔታ፣ ከዚህ ርእሰ ጉዳይ በኩል፣ የእብራውያን ቃል፣ ሻኡማዬም፣ በመመለስ ግብጻውያን ሻኡማኡን፣ ከፍ ማለትን፣ ወይም ሰማያትን ለማስመልከት ያደረጉት ነው።