የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ራዕይ ፲፱


ጆ.ስ.ት.፣ ራዕይ ፲፱፥፲፭፣ ፳፩።ራዕይ፲፱፥፲፭፣ ፳፩ ጋር አነጻፅሩ

እግዚአብሔር የክርስቶስን ቃል በመጠቀም ህዝቦችን ይመታል።

፲፭ ከአፉም የእግዚአብሔር ቃል ይወጣል፣ በዚህም አሕዛብንም ይመታበታል፤ በአፉ ቃልም ይገዛቸዋል፤ እርሱም ሁሉን በሚገዛ እግዚአብሔር የብርቱ ቁጣ ወይን መጭመቂያን ይረግጣል።

፳፩ የቀሩትም በፈረስ ላይ ከተቀመጠው ቃል ተገደሉ፣ ቃልም ከአፉ የሚወጣው ነበር፤ ወፎችም ሁሉ ከሥጋቸው ጠገቡ።