ስዕሎች
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ
በሃይንሪክ ሆፍማን የተሳለ
ነቢዩ ጆሴፍ ስሚዝ
በአልቭን ጊትንስ የተሳለ
ሌሂ ሊያሆናውን አገኘ
በአርኖልድ ፍራይበርግ የተሳለ
፩ ኔፊ ፲፮፣ ገጽ ፴፪–፴፭ ተመልከቱ
ሌሂ እና ህዝቡ በቃል ኪዳን ምድር ውስጥ ደረሱ
በአርኖልድ ፍራይበርግ የተሳለ
፩ ኔፊ፲፰፣ ገጽ ፵–፵፪ ተመልከቱ
አልማ በሞርሞን ውሀዎች አጠመቀ
በአርኖልድ ፍራይበርግ የተሳለ
ሞዛያ ፲፰፣ ገጽ ፻፸፭–፻፸፰ ተመልከቱ
ላምናውያን ሳሙኤል ተነበየ
በአርኖልድ ፍራይበርግ የተሳለ
ሔለማን ፲፮፣ ገጽ ፫፻፺፰–፬፻ ተመልከቱ
ኢየሱስ ክርስቶስ አሜሪካን ጎበኘ
በጆን ስኮት የተሳለ
፫ ኔፊ ፲፩፣ ገጽ ፬፻፳–፬፻፳፫ ተመልከቱ
ሞሮኒ የኔፋውያንን መዝገብ ቀበረ
በቶማስ ለቭል የተሳለ
ሞርሞን ፰፣ ገጽ ፬፻፸፪–፬፻፸፭ ተመልከቱ