የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ፩ ዮሐንስ ፬


ጆ.ስ.ት.፣ ፩ ዮሐንስ ፬፥፲፪።፩ ዮሐንስ ፬፥፲፪ ጋር አነጻፅሩ

በእግዚአብሔር የሚያምኑ ሰዎች ብቻ ናቸው ሊያዩት የሚችሉት።

፲፪ ከሚያምኑት በስተቀር፣ እግዚአብሔርን ማንም ሰው ከቶ አላየውም። እርስ በርሳችን ብንዋደድ፣ እግዚአብሔር በእኛ ይኖራል ፍቅሩም በእኛ ፍጹም ሆኖአል።