2014 (እ.አ.አ)
ከኢየሱስ የመጡ ስጦታዎች
ዲሴምበር 2014


ልጆች

ከኢየሱስ ክርስቶስ የመጡ ስጦታዎች

አንድ አንድ ሰዎች የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት ለማክበር የገና ዛፍን ይጠቀማሉ። አንድ አንድ ጊዜ ሰዎች የሌሎችን ስጦታዎች ከገና ዛፉ ስር ያስቀምጣሉ። አዳኝ ምን አይነት ስጦታዎችን ሰጥቷችኋል? የራሳችሁን የገና ዛፍ ከስሩ ከአምስት ስጦታዎች ጋር ሳሉ። ከታች ያሉትን የቅዱሳት መጻህፍት ጥቅሶች አንብቡ እና ለእያንዳንዱ ጥቅስ አንድ ስጦታን በአንድ ቀለም ቀቡ። ሌሎችን ለመርዳት መንገዶችን በማግኘት ለኢየሱስ ስጦታዎችን መልሳቹ መስጠት ትችላላችሁ።

መዝሙር 33፥6

ዮሀንስ 14፥27

ዮሀንስ 15፥9

2 ኔፊ 2፥8

3 ኔፊ 15፥9