2010 (እ.አ.አ)
ወደ አዳኝ መመልከት
ዲሴምበር 2010


ልጆች

ወደ አዳኝ መመልከት

ፕሬዘደንት ኡክዶርፍ በዚህ ገና ስለአዳኝ ህይወት እንድናስታውስ የሚረዱን ነገሮች ፈልጉ ብለዋል። ከዚህ በታች ያሉትን የቅዱስ መጻህፍት ጥቅሶችን በመመልከት ስለህይወቱ በጣም አስፈላጊ ስለሆኑት ድርጊቶች ተማሩ።

ማቴዎስ 2፧1–2።

ሉቃስ 2፧46።

ማቴዎስ 15፧32–38።

ሉቃስ 8፧49–55።

ሉቃስ 23፧33–34፣ 44–46።

ዮሀንስ 20፧11–20።