ለወጣቶች ጥንካሬ
እርዳታ ፍፁም ከሆነ ምንጭ
የካቲት 2025 (እ.አ.አ)


ወርሀዊ የ ለወጣቶች ጥንካሬ መልዕክት፣ የካቲት 2025 (እ.አ.አ)

እርዳታ ፍፁም ከሆነ ምንጭ

ምንም ዓይነት ትግል ቢኖርባችሁ ፣ ወደ እርሱ ስትመለሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ይረዳችኋል።

ኢየሱስ ክርስቶስ

ጥለት፣ በ ጄኔት ቦረፕ

በማይቀሩ ነገሮች ላይ እርዳታ በጥቂቱም ቢሆን ያስፈልገናል አንዳድ ጊዜያቶች ደግሞ ብዙ እርዳታዎች። እንደ እውነቱ ከሆነ, እናንተ ለብቻችሁ ለማድረግ ካልሞከራችሁ ህይወት ብዙውን ጊዜ የተሻለ ይሆናል።

ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም የሆነው እርዳታ ምታገኙበት ተሳፋ፣ ምንጭ፣ እና ጉልበት ነው። ለተሻለ ማንነታችሁም ይቀይራችኋል— ምናልባትም እናንተ ይሆናል ብላችሁ በማትጠብቁበት መንገድም ጭምር።

የልብ መለወጥ

እግዚአብሄር የጠላቶቻችሁን ልብ እንዲያራራ ጸልያችሁ ታውቃላችሁ? ካደራጋችሁ፣ ሌሎች ሌሎች የተከበሩ ወይም የታወቁ ሰዎችም ተመሳሳይ ነገር አጋጥሟቸዋል።( 3ኔፊ 12፡44ሞሮኒ 7፡48ይመልከቱ) በመጽሀፍ ሞርሞን እንደተጠቀሰው ዓይነት ጠላቶች ባይኖራችሁ እንኳ (ጠላቶች ፣ የታጠቁ እና ለማጥቃት ዝግጁ የሆኑ እንደሆኑ ታውቃላችሁ)፣ በመልካም መንገድ ስለማያስቡላችሁ ሰዎች ማናልባት እግዚአብሄር ልባቸው እንዲያራራ ጸልያችሁ ይሆናል።

ነገር ግን እግዚአብሄርን የራሳችሁን ልብ እንዲያራራ ጸልያችሁስ ታውቃላችሁ? ምናልባት አንዳንድ ጊዜ ብዙ ሰዎችን ይቅር በማላት ልትሰላችሁ ትችሉ ይሆናል። ወይም ትግዕስታችሁን ላትቆጣጠሩ ትችሉ ይሆናል፣ ምንም እንኳ ማድረግ ማትፈልጉትም ቢሆን። ለቤተሰባችሁ ይበጥ መልካም መሆነ ትፈልጉ ይሆናል ምንም እንኳ አንዳንድ ጊዜ ቢያበሳጯችሁም።

“[ኢየሲስ ክርስቶስ] ይህወታችሁንም እና ልባችሁን ለመቀየር ይችላል። ቀስ በቀስ ፣ እያደጋችሁ እንደርሱ መሆን ትጀምራላችሁ። ከእርሱ ጋራ ያላችሁ የቃልኪዳኑ ግንኙነት ይበልጥ ሃይሉን መጠቀም እንድትችሉ ያስችላችኋል”(For the Strength of Youth: A Guide for Making Choices [ለወጣቶች ጥንካሬ፦ ምርጫዎችን ለማድረግ መመሪያ] [2022 (እ.አ.አ)]፣8 ማብራሪያ የተጨመረበት)።.

ያ እውነት ታላቅ የተስፋ ቃል አይደለምን? የምትታገሉት ምንም ቢሆን ምን ፣ የራሳችሁ ልብ እንኳ ቢሆን፣ ኢየሱስ ክርስቶስ ይረዳል። ወደ እርሱ እንዴት ነው የምትመለሱት?

ወንድ ልጅ