የጥናት እርዳታዎች
ጆ.ስ.ት.፣ ዮሐንስ ፲፬


ጆ.ስ.ት.፣ ዮሐንስ ፲፬፥፴።ዮሐንስ ፲፬፥፴ ጋር አነጻፅሩ

የጭለማ ልዑል፣ ወይም ሰይጣን፣ የዚህ አለም ነው።

ከእንግዲህ ወዲህ ከእናንተ ጋር ብዙ አልናገርም፣ የዚህ ዓለም የሆነው የጭለማ ልዑል ይመጣልና፤ ግን በእኔ ላይም ሀይል የለውም፣ ግን በእናንተ ላይ ሀይል አለው።