ማጠቃለያና ቁልፎች
ከእዚህ በታች ያሉት ካርታዎች ዋና ሀሳቦች የሚቀጥሉት ቁጥር የተሰጣቸውን ካርታዎች ላይ የሚያተኩሩ ናቸው። እነዚህ ካርታዎች ታላቅ ክፍለ አገሮችን እና በመልክአ ምድራዊ አካባቢዎች ላይ የሚያተኩሩ ናቸው።
ሰ
1
6
10
5
11
9
14
8
13
3
4
2
7
12
የሚቀጥለው በካርታዎች ላይ የሚጠቀሙባቸውን የተለያዩ ምልክቶች እና ልዩ የፊደል አጣጣሎች ልትረዱበት የምትችሉበት ቁልፍ ነው። በተጨማሪም፣ እያንዳንዱ ካርታዎች ስለአንዱ ካርታ ተጨማሪ ምልክቶች መግለጫ ይኖራቸዋል።
- ●
-
ቀይ ነጥብ ከተማን ያመለክታል።
- ▲
-
ትንሹ ጥቁር ሶስት ማዕዘን ተራራን ያመልክታል።
- የሙት ባህር
-
ይህ ልዩ የፊደል አጣጣል አብዛኛውን ጊዜ የስነ መልክአ ምድር ቦታን፣ ለምሳሌ ባህሮችን፣ ወንዞችን፣ ተራራዎችን፣ በረሀዎችን፣ እና ደሴቶችን፣ ለማመልከት ይጠቀሙበታል።
- ኢየሩሳሌም
-
ይህ ልዩ የፊደል አጣጣል ከተማዎችን ለመጠቆም ይጠቀሙበታል (እናም በኢየሩሳሌም ከተማ ካርታ ላይ ልዩ ቦታን ይጠቁማል)።
- ሞአብ
-
ይህ ልዩ የፊደል አጣጣል እንደ ክልሎች፣ ህዝቦች፣ እና ጎሳዎች አይነት ትንሽ የፖለቲካ ክፍሎችን ለመጠቆም ይጠቀሙበታል።
- ይሁዳ
-
ይህ ልዩ የፊደል አጣጣል እንደ ግዛት እና ህዝቦች አይነት ትልቅ የፖለቲካ ክፍሎችን ለመጠቆም ይጠቀሙበታል።