2014 (እ.አ.አ)
ዝግጁ ናቹ?
ሴፕቴምበር 2014


ልጆች

ዝግጁ ናችሁን?

መልሶች፥ እውነት፣ እውነት፣ ውሸት፣ እውነት፣ ውሸት

ፕሬዘደንት ሞንሰን እያንዳንዳችንን ለአስቸጋሪ ጊዜዎች እንድንዘጋጅና ሌሎችን በአስቸጋሪ ጊዜያቸው ወቅት እንድንረዳቸው ጠይቀውናል። ዝግጁ መሆናችሁን ለማየት ይሄን እውነት ወይም ውሸት ጥያቄ ውሰዱ!

ሁልጊዜ እኔ የምረዳው ሰው ማግኘት እችላለው! እውነት □ ውሸት □

ባሉኝ ሁሉም ነገሮች አመስጋኝ መሆን እችላለው። እውነት □ ውሸት □

ከማንም ጋር መካፈል የምችለው ምንም አይነት ችሎታ የለኝም። እውነት □ ውሸት □

ገንዘብን ለሌላ ጊዜ ማስቀመጥ መልካም ሀሳብ ነው። እውነት □ ውሸት □

ደስተኛ ለመሆን አዲስ መጫወቻዎችን እና ልብሶችን እፈልጋለው። እውነት □ ውሸት □