2023 (እ.አ.አ)
እረኞች ህፃኑ ኢየሱስን ጎበኙ
ታህሳስ 2023 (እ.አ.አ)


“እረኞች ህፃኑ ኢየሱስን ጎበኙ፣” ጓደኛ፣ ታህሳስ 2023 (እ.አ.አ)፣ 46–47።

ወርሃዊ የጓደኛ መልእክት፣ ታህሳስ 2023 (እ.አ.አ)

እረኞች ህፃኑ ኢየሱስን ጎበኙ

ምስል
Alt text

ሥዕል በኤፕርል ስቶት

አንድ ምሽት፣ አንድ መልአክ በመስክ ላይ እረኞችን ጎበኘ። አስፈላጊ ህፃን እንደተወለደ መልአኩ ነገራቸው። ስሙም ኢየሱስ ክርስቶስ ነበር። እርሱ በዓለም ላይ ላሉ ሰዎች ሁሉ አዳኝ ይሆናል። ተጨማሪ መላእክትም መጡ። “ክብር ለእግዚአብሐር በዓርያም ይሁን ሰላምም በምድር ለሰውም በጎ ፈቃድ” በማለት ዘመሩ።

ምስል
Alt text

እረኞቹ ህፃኑን ኢየሱስን ለመግብኘት በመሄድ ቸኮሉ። እርሱን በማየታቸው በጣም ተደሰቱ!

ምስል
Alt text

እረኞቹ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሌሎች ተናገሩ። ሁሉም ሰው ምሥራቹን እንዲሰማ ፈለጉ።

የሚቀባ ገፅ

ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ መዘመር እችላለሁ

ምስል
alt text here

ሥዕል በኤፕርል ስቶት

ልደቱን ለማክበር ስለ ኢየሱስ መዝሙር መዘመር እችላለሁ።